Friday, July 25, 2025

የቀይዋ ጊደር ዐመድ ፠ የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ፦ ኦሪት ዘኁልቍ 19

1 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦

2 እግዚአብሔር ያዘዘው የሕጉ ትእዛዝ ይህ ነው፤ መልካሚቱን፥ ነውርም የሌለባትን፥ ቀንበርም ያልተጫነባትን ቀይ ጊደር ያመጡልህ ዘንድ ለእስራኤል ልጆች ንገራቸው።

3 እርስዋንም ለካህኑ ለአልዓዛር ትሰጣላችሁ፥ እርስዋንም ከሰፈር ወደ ውጭ ይወስዳታል፥ አንድ ሰውም በፊቱ ያርዳታል።

4 ካህኑም አልዓዛር ከደምዋ በጣቱ ይወስዳል፥ ከደምዋም ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት ሰባት ጊዜ ይረጫል።

5 ጊደሪቱም በፊቱ ትቃጠላለች፤ ቁርበትዋም ሥጋዋም ደምዋም ፈርስዋም ይቃጠላል።

6 ካህኑም የዝግባ እንጨት ሂሶጵም ቀይ ግምጃም ወስዶ ጊደሪቱ በምትቃጠልበት እሳት መካከል ይጥለዋል።

7 ካህኑም ልብሱን ያጥባል፥ ገላውንም በውኃ ይታጠባል፥ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈሩ ይገባል፤ ካህኑም እስከ ማታ ርኩስ ይሆናል።

8 ያቃጠላትም ሰው ልብሱን በውኃ ያጥባል፥ ገላውንም በውኃ ይታጠባል፥ እስከ ማታም ድረስ ርኩስ ይሆናል።

9 ንጹሕም ሰው የጊደሪቱን አመድ ያከማቻል፤ ከሰፈሩም ውጭ በንጹሕ ስፍራ ያኖረዋል፤ ርኵሰትም ለሚያነጻ ውኃ ለእስራኤል ልጆች ማኅበር ይጠበቃል፤ ከኃጢአት ለማንጻት የሚሆን ነው።

10 የጊደሪቱንም አመድ ያከማቸ ሰው ልብሱን ያጥባል እስከ ማታም ድረስ ርኩስ ይሆናል፤ ይህም ለእስራኤል ልጆች በመካከላቸውም ለሚኖር መጻተኛ ለዘላለም ሥርዓት ይሆናል።

11 የሞተውን ሰው በድን የሚነካ ሰባት ቀን ርኵስ ይሆናል፤

12 በዚህም ውኃ በሦስተኛውና በሰባተኛው ቀን ሁለመናውን ያጠራል፥ ንጹሕም ይሆናል፤ ነገር ግን በሦስተኛውና በሰባተኛው ቀን ሁለመናውን ባያጠራ ንጹሕ አይሆንም።

13 የሞተውን ሰው በድን የነካ ሁለመናውን ባያጠራ የእግዚአብሔርን ማደሪያ ያረክሳል፤ ያ ሰው ከእስራኤል ዘንድ ተለይቶ ይጠፋል፤ በእርሱም ላይ የሚያነጻ ውኃ አልተረጨምና ርኩስ ይሆናል፤ ርኵሰቱ ገና በእርሱ ላይ ነው።

14 ሰው በድንኳን ውስጥ ቢሞት ሕጉ ይህ ነው፤ ወደ ድንኳኑ የሚገባ ሁሉ በድንኳኑም ውስጥ ያለው ሁሉ ሰባት ቀን ርኵስ ይሆናል።

15 መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው።

16 በሜዳም በሰይፍ የተገደለውን ወይም የሞተውን በድን ወይም የሰውን አጥንት ወይም መቃብር የሚነካ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል።

17 ከኃጢአት ለማንጻት እንድትሆን ከተቃጠለችው ጊደር አመድ ለርኩሱ ይወስዱለታል፥ በዕቃውም ውስጥ የምንጭ ውኃ ይቀላቀልበታል።

18 ንጹሕም ሰው ሂሶጱን ወስዶ በውኃው ውስጥ ያጠልቀዋል፤ በድንኳኑም፥ በዕቃውም ሁሉ፥ በዚያም ባሉ ሰዎች ላይ፥ አጥንቱንም ወይም የተገደለውን ወይም የሞተውን ወይም መቃብሩን በነካው ላይ ይረጨዋል፤

19 ንጹሑም በሦስተኛውና በሰባተኛው ቀን በርኩሱ ላይ ይረጨዋል፤ በሰባተኛውም ቀን ያጠራዋል፤ እርሱም ልብሱን ያጥባል፥ ገላውንም በውኃ ይታጠባል፥ በማታም ጊዜ ንጹሕ ይሆናል።

20 ሰውም ርኩስ ቢሆን ሁለመናውንም ባያጠራ፥ ያ ሰው የእግዚአብሔርን መቅደስ አርክሶአልና ከጉባኤው መካከል ተለይቶ ይጠፋል፤ በሚያነጻ ውኃ አልተረጨም፤ ርኩስ ነው።

21 ይህም የዘላለም ሥርዓት ይሆንላችኋል፤ የሚያነጻውን ውኃ የሚረጭ ሰው ልብሱን ያጥባል፤ የሚያነጻውንም ውኃ የሚነካ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።

22 ርኩሱም የሚነካው ነገር ሁሉ ርኩስ ይሆናል፤ የሚነካውም ሰው እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።

THE APPOINTMENT OF ERVIN MASSINGA, U.S. AMBASSADOR TO ADDIS ABABA, ETHIOPIA, IS LINKED TO THE ANCIENT JEWISH TRADITION FROM THE OLD TESTAMENT KNOWN AS "THE RED HEIFER."

   The appointment of Ervin Massinga, U.S. ambassador to Addis Ababa, Ethiopia, is linked to the ancient Jewish tradition from the Old Testament known as "The Red Heifer." This satanically inspired tradition involves the sacrifice of children to Baal, or Satan. PEACE.

---


LA NOMINATION D'ERVIN MASSINGA, AMBASSADEUR DES ÉTATS-UNIS À ADDIS-ABEBA, EN ÉTHIOPIE, EST LIÉE À L'ANCIENNE TRADITION JUIVE DE L'ANCIEN TESTAMENT CONNUE SOUS LE NOM DE « LA GÉNISSE ROUSSE ».

   La nomination d'Ervin Massinga, ambassadeur des États-Unis à Addis-Abeba, en Éthiopie, est liée à l'ancienne tradition juive de l'Ancien Testament connue sous le nom de « La Génisse Rousse ». Cette tradition d'inspiration satanique implique le sacrifice d'enfants à Baal, ou Satan. PAIX.

The door that was SEALED until Jesus RETURNS has just opened.

https://youtu.be/iIhmarM3kB0?si=QbIiKc7v9Z2iU7MA

Maharishi University is radically different.

https://youtu.be/Foe5i_4ehr8?si=V_XkH0xC0Do8PlkX

House fire breaks out in Plainfield amid severe storms; police believe lightning was involved.

https://youtu.be/gmWAazW1imU?si=TsJQ0qVwvqo-pqYg

Lawrence: The complaint filed against Trump with the WSJ claims he was wronged. Epstein caused the most damage.

https://youtu.be/AVO1vDk8a9A?si=4mRQz9Cpdf83v8aY

Staten Island is being hit hard by storms moving through the tri-state area.

https://youtu.be/EFH81U6qB_k?si=6isRaF2gnNXHSXWb

Four firefighters injured in Queens subway station fire.

https://youtu.be/mVNGLixVHP0?si=PSKtqgMwWsqXxzj2

Bronx woman arrested in connection with 2020 death of newborn twins

https://youtu.be/BR6Gu_sZp_I?si=HSUBbCnVgI71fqV3

Shiphrah and Puah: Two Midwives Who Saved a Nation

https://youtu.be/0UaFtpD79IY?si=8KJ2_-2sdtIOe8AA