Sunday, May 12, 2024

በኢትዮጵያ፣ በአፍሪካና በጨለማው ዓለም ውስጥ የሚኖረው ህዝብ የሚታወቅባቸው ብዙ መለያዎች አሉት።

   በኢትዮጵያ፣ በአፍሪካና በጨለማው ዓለም ውስጥ የሚኖረው ህዝብ የሚታወቅባቸው ብዙ መለያዎች አሉት። ከብዙዎቹ ውስጥ ሦስት እንደሚከተለው ናቸው።

፩፦ ዱቤ ነው።
፪፦ ቁቤ ነው።
፫፦ ጩቤ ነው።

   ስለዚህ አያስፈልገኝም። ሰላም።

No comments:

Post a Comment