"ክርስቶስ ተንስዓ ሙታን፤ በአብይ ኃይል ወስልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አጋዞ ለአዳም፤ ሰላም፤ እም ይዜሰ፤ ኮነ ፍስሃ ወሰላም።" ይህን መልእክት ከትንሣኤ ጀምሮ እስከ ዕርገት ድረስ በሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ይምንሰማው መልዕክት ነው። ነገር ግን በህይወታችን ውስጥ ተግባራዊ አላደረግነውም፤ ወይም በሌላ አነጋገር አልኖርነውም። ሰላም።
No comments:
Post a Comment