Thursday, May 1, 2025

መድብል


የመድብል ትርጉም - ማከማቻ፤ መከማቻ፤ መሰብሰቢያ፤ መዶለቻ፤ ሸንጎ፤ ጉባዔ፤ የሰው መንጋ፡፡ መድበለ ማኅበር፡፡ መድበለ ቅዱሳን አኅው፡፡ አዘዙ ይግበሩ መድበለ፡፡ ለእለ ምስሌሁ መድበል (ማሕ፯ ፩፡፡ ስንክ ሠኔ፲፮፡፡ ሚያ፲፯፡፡ መስ፱)፡፡ የቅጽል ስም ወንዶችና ሴቶች የሚያስተባብር ቀድምት ደኅርት ገበርት ቀተልት ይህን የመሰለ፡፡

ለበለጠ መረጃ

No comments:

Post a Comment