እዝል
የእዝል ትርጉም - የዜማ ስልት ዕዝል ዜማ ከግዕዝና ከዐራራይ ዜማ ተለይቶ ጥናት ጥንክርና ያለው ዕዝል ሦስተኛ የታዘለ ዜማ።
ዕዝል እዝል→ዕዝል
Amharic Dictionary
noun
በጽፈት ዐናት የተደረበ ፊደል ጭረት። የውጣ ዕዝል ቅጽል የላትም።
active
-የዜማ ፡ ስም ፤-ዐዘለ ፤ ዕዝል።
([ባለቤት])
በዠርባ የታዘለው የተደረበው።
(አስ)
የዜማ ስልት ዕዝል ዜማ ከግዕዝና ከዐራራይ ዜማ ተለይቶ ጥናት ጥንክርና ያለው ዕዝል ሦስተኛ የታዘለ ዜማ።
Geez Dictionary
የዜማ ስም ፪ ዜማ፡፡ ሠለስቱ ዜማ ዘውእቱ ግእዝ ወዕዝል ወአራራይ (ስንክ፡ ግን፲፩)፡፡
መዝሙር የመዝሙር ስም ዜማው ዕዝል የኾነ በዕዝል ዜማ የሚያዜሙት፡፡ ዕዝል ዘነግህ ዕዝል ዘማርያም ህየንተ ዕዝል ዘነግህ ግእዝ፡፡ ዕዝል ዘሙታን (ድጓ፡፡ ግንዘ)፡፡
ለበለጠ መረጃ

No comments:
Post a Comment